የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ፦
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በፌዴራል...
“ኢትዮጵያ መሠረታዊ ውጪዋን ለመሸፈን ግብርን በአግባቡ መሠብሰብ እና ከአጋር አካላት ጋር በጥምረት መሥራት ይገባል”...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለታክስና ጉምሩክ ተገዥነት ለገቢ አሰባሰቡ ውጤታማነት ከሚዲያ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በስካይ ላይት ሆቴል ዉይይት እያካሄደ ነው።
ወይዘሮ መሠረት መሥቀል የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ናቸው። መድረኩን ሲከፍቱ ሚዲያና...
“ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
“ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥተዋል።
መግለጫቸው እንደሚከተለው ቀርቧል።
“ከጊዜያዊ መፍትሄ ዘላቂ ጥቅም አይገኝም!”
የዓለማችን ታላላቅ የውትድርና ጠበብት እንደሚናገሩት ከሆነ፤ የአንድ ሀገር ሠራዊት ጥንካሬ የሚወሰነው...
“ወጥ የኾነ ሀገራዊ የጸጥታና ደህንነት ኃይል እንዲኖር የሚያደርገውን ልዩ ኀይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ ተጀምሯል”...
ባሕርዳር: መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ወጥ የኾነ ሀገራዊ የጸጥታና ደህንነት ኃይል እንዲኖር የሚያደርገውን ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀት ሥራ መጀመራቸውን የክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊዎች ተናገሩ።
የክልል ልዩ ኃይሎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ የሀገርን ሰላምና ደህንነት የሚያስጠብቅ እንጂ...
“ኢፍጣራችን ለወገናችን” በሚል መሪ መልእክት ሦስተኛው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ።
ባሕርዳር: መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ ኢፍጣር በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሐ-ግብር ነው በአዲስ አበባ የተካሄደው።
መርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ፣ የዛሬው መርሐ-ግብር በጦርነት...








