“ኢትዮጵያ የቀደመ የታላቅነት ታሪኳን እንድታድስ በአራቱም ማዕዘን ያሉ ሕዝቦቿ ከመችውም ጊዜ በላይ ራሳቸውን እንደ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ለትንሣዔ በዓል ያስተላለፉት ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል። በቅድሚያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልዕክቱ ቀጥሎ ቀርቧል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ሥፍራ ተሰጥቷቸው ከሚከበሩ በዓላት መካከል በዓለ...

ሁሉ ተፈጸመ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእለተ አርብ በነገረ መስቀሉ ስለሆነው የቅኔ እና የሐዲስ ኪዳን መምሕሩ ጥቀኄር ወርቄ ሲያብራሩ እንዳሉት ፀሐይ ብርሃኗን ከለከለች፣ ከዋክብት ረገፉ፣ ጨረቃ ደም ለበሰች፡፡ ምድር ተናወጸች፣ ቀላያት ተከፈቱ እንዲሁም የቤተ...

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሯ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ለሁለት ቀናት ቆይታ የሚያደርጉ ሲኾን በዚህም ከኢፌዴሪ መንግሥት...

“የትንሣዔ በዓልን ስናከብር የሀገር አንድነትን በዕርቅ ዘላቂ ለማድረግ ቃል በመግባት መኾን አለበት” የእምነት አባቶች

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣዔ በዓልን ስናከብር የሀገር አንድነትን በዕርቅ ዘላቂ ለማድረግ ቃል በመግባት መሆን እንዳለበት የእምነት አባቶች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ የትንሳዔ በዓልን አስመልክተው ለመላው የኢትዮጵያ...