“የጽንፈኝነትን ሰይጣናዊነት ያሳየ የግፍ ግድያ” የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ጽንፈኝነት ብዙዎችን ሕዝብ ልጆች አሳጥቶናል። ጽንፈኞች ሰው ሆንን ይጠፋሉ።
ዛሬ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ግርማ የሺጥላ ባደገበት ቀየ በጽፈኞች በግፍ ተገድሏል። ይህም የጽንፈኛው ኃይል የመርዝ...
“በዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ ሆነዋል” የትምህርት ሚንስቴር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪው ሀምሌ ወር በዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን የትምህርት ሚንስቴር ገለጸ።
በሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ አቶ...
የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የ5 ሚሊየን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ጣቢያ ለሚገኙ ዜጎች የ5 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አድርጓል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ...
“የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን በማጠናከር የተሻለች ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው ” አቶ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥትና ብልፅግና ፓርቲ በትግራይ፣ በአማራ እና አፋር ክልሎች የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን በማጠናከር የተሻለች ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሠሩ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።
የብልፅግና...
50 ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለማስወጣት የኢትዮጵያን ድጋፍ መጠየቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 50 ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለማስውጣት በሚያደርጉት ጥረት ኢትዮጵያ ድጋፍ እንድታደርግ በይፋ መጠየቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሱዳን ቀውስ ሳቢያ የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን የማስውጣት ስራ ጋር በተያያዘ የውጭ ጉዳይ...








