“ሜይ ዴይ” ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን ጥቅምና መብትን በትግል የማጽናት ተምሳሌት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሠራተኞች ቀን ሠራተኛው ለመብቱ ከፍተኛ ትግል ያደረገበት፤ ከሠራተኞች የሥራ ሰዓት ምጣኔ እስከ የሙያ ደኅንነትና ጤንነት ጥበቃ ፤ ለተገቢው ሥራ ተገቢ ክፍያ እስከ ዕኩል ክፍያ መተግበር በትግል የተረጋገጠበት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አካል የኾነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ::

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፍተዋል። በምርቃቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የክልል ርእሳነ-መሥተዳድሮችና ሌሎች...

“የሠራተኞችን ጥያቄ ለመመለስ መንግሥት ጥረት እያደረገ ነው” የሥራና ክህሎት ሚንስቴር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሠራተኞችን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መንግሥት ከኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በመልዕክቱም በተለይም ኢትዮጵያን ለማልማት...

“ግርማን አልተረዱትምና በሐሳብ ሞግተው ማሸነፍ ሲችሉ ውድ ልጃችንን ነጠቁን” አቶ መካሻ ዓለማየሁ የሰሜን ሸዋ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ የቀብር ሥነ ሥርዓት በትውልድ ሥፍራቸው ሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ እየከተካሄደ ነው፡፡ በቀብር ሥነ ሥርዓቱ ንግግር ያደረጉት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳደሪ መካሻ ዓለማየሁ አቶ...

“የድንበር አልባው መሪ የማይሞተው ሃሳባቸው ለቀሪ ወንድሞቻቸው የሚተርፍ እርሾ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባየ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወረዳ ባለሙያ እስከ ክልል ከፍተኛ መሪነት የደረሱ፡፡ በፈተና ዘመን የመሻገሪያ ሃሳብ ባለቤት የነበሩ፡፡ በሃሳብ ልዕልና የሚያምኑ እና የተለየ የሃሳብ ልዩነት ያላቸውን የሚያስቀድሙ ተራማጅ መሪ እንደነበሩም ይነገርላቸዋል፡፡ ደፋር፣ ግልጽ፣...