“ከ138 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ፓምፖችን ለቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ድጋፍ አድርገናል”...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት የተደረገው ድጋፍ 31 ፕሮጅክቶችን ወደ ሥራ ማስገባት እንደሚያስችል ተገልጿል። ከ2ሺ 500 በላይ አርሶ አደሮች ተጠቃሚ ያደርጋልም ተብሏል፡፡
ድጋፉን ያስረከቡት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ...
አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የታክስ እና የጉምሩክ አምባሳደሮች ኾነው ተሰየሙ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የታክስ እና የጉምሩክ አምባሳደሮች ኾነው መሰየማቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
አትሌት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች የታክስ እና የጉምሩክ አምባሳደሮች...
“ጥላቻ ሀገር ታደማለች፣ ወዳጆችን ታጋድላለች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበረታች ጥላቻ ሀገር አድምታለች፣ በመከራ ችንካር ወጥራ አሰቃይታለች፣ ወገንን ከወገኑ ደም አፋስሳለች፣ አጥንት አስከስክሳለች፣ አንገት አስቀልታለች፡፡ የከረረች ጥላቻ ባለሀገሮችን ሀገር አልባ አድርጋለች፣ የከረረች ጥላቻ ንጹሐንን አሰቃይታለች፣ በመከራ...
ተመድ የሰላም ስምምነት ትግበራውን እንደሚደግፍ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ትግባራን በሁሉም መስክ እንደሚደግፍ አስታውቋል።
የድርጅቱ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሐመድ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጋር...
ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሚዛን አማን ከተማ አሥተዳደር የ 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በሀገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ የክልል ከተሞችና ከተማ አሥተዳደሮች እንዲዘምኑ ራሳቸው እንዲችሉና ለነዋሪዎች ምቹ እንዲኾኑ ሥልጣን በተሰሠጠው መሰረት በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፡፡
ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ...







