“በየትኛውም ዘመን ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ተለያይተው አያውቁም” የታሪክ መምህር

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአምስት ዓመታት የአርበኝነት ተጋድሎ በቡልጋና አካባቢው የአርበኝነት ተጋድሎን በፈፀሙት አርበኛ ሃይለማርያም ማሞ ስም የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት መሰየሙ ይታወቃል። በዚሁ ትምህርት ቤት የታሪክ መምህር የሆኑት አሸናፊ ገብረ ፃድቅ በጣልያን...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ከሱዳን ተፈናቅለው በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች ከ4 ነጥብ...

ገንዳ ውኃ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር ከሱዳን ተፈናቅለው በመተማ ዮሐንስ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 1ሺህ ዜጎች ከ4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር...

የኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር ባለፉት 9 ወራት የሳይበር ጥቃት ሙከራን የመመከት አቅሙ 94 ነጥብ...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ የሳይበር ጥቃት ኢላማ ከተደረጉ ተቋማት መካከል ባንኮችና የፋይናንስ ተቋማት፣ የጸጥታና ደኀንነት ፣ የሚዲያና ሌሎች የመንግሥት ቁልፍ ተቋማት ይገኙበታል ብለዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኀንነት አሥተዳደር የ2015...

“ታሪክን በልኩ በመሰነድ ወጣቱ ትውልድ የቀደሙ አባቶቹን ገድልና ስለሀገሩ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው ማድረግ ይገባል”...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያዊያን ቆራጥ ተጋድሎና ጀግንነት በዓድዋ ድል ከባድ ሽንፈትና ውርደት የደረሰበት ጣሊያን በ1928 ዓ.ም ድጋሜ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት ሲመጣ የበቀል በትሩን ለመወጣት እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቆ ከፍተኛ የሰው ኃይልም አሰልፎ...

ሚኒስቴሩ የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል፡፡ ኮሚቴው የጤና ሚኒስቴርንና የተጠሪ ተቋማቱን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ...