ከ215 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መመዝገባቸውን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፈው ዓመት ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከወትሮው በተለየ መልኩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በአማራ ክልል የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ከ215...

ተስፋ የተጣለበት የወጣቶች ትጋት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን ገበያ ተኮር ምርት አምራች ብቻ ሳይኾን ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት ያለበት ቀጣና ነው። በተለይም ደግሞ ሞቃታማ በመኾኑ ለከብት ማድለብ ሥራ ምቹ ነው። አካባቢው ...

ከሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ጥገኝነት ለመውጣት የሚደረግ ትግል በቢቡኝ ወረዳ።

ደብረ ማርቆስ : ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ የደብረ ዘይት ኩችት ቀበሌ ነዋሪው አርሶ አደር ጀንበሬ አትክልትና ፍራፍሬን ጨምሮ የተለያዩ ሰብሎችን ያመርታሉ። ጓሯቸው በደረሰ የአፕል ምርት ተሞልቷል። ከቤተሰቦቻቸው ፍጆታ...

የአካባቢያቸውን አስተማማኝ ሰላም በማስጠበቅ በልማቱ ዘርፍ ይበልጥ ተጠቃሚ ለመኾን እንደሚተጉ የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ሁመራ፡ ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተፈጥሮ በቸራት ጸጋዋ፣ በአዝዕርቷ ፣ በእንስሳት ሃብቷ ፣ በማዕድን መገኛነቷ በስፋት ትታወቃለች። የአካባቢያቸውን ሰላም አስጠብቆ በመዝለቅ በልማቱ ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ለመኾን የዞኑ...

“ኢትዮጵያ ከልጆቻችን የተዋሥናት አሥውበን እና አሳምረንም ለነገው ትውልድ የምንመልሳት ሀገር ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከልጆቻችን የተዋሥናት አሥውበን እና አሳምረንም ለነገው ትውልድ የምንመልሳት ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት "ቃል ፤ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ ለተደራሲያን ክፍት...