“አጼ ቴዎድሮስ የጀመሩት፣ ልጆቹ ያስቀጠሉት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እኒያ ጀግና መሪ ያልታሰበውን አሰቡት፣ ያልታለመውን አለሙት፣ የደከመውን አበረቱት፣ የተለያዬ የመሰለውን አንድ አደረጉት፣ ትናንት ላይ ቆመው ዛሬን አዩት፡፡ ከጊዜያቸው አብዝተው ቀድመዋል፣ ከዘመናቸው ፈጥነዋል፣ ከዘመኑም ልቀዋል፡፡ ሀገራቸውን አብዝተው ወደዷት፣...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር አስተዋጽዖ ያላቸው ሁለት ረቂቅ ዓዋጆችን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመርና አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ አስተዋጽዖ ያላቸው ሁለት ረቂቅ ዓዋጆችን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው ከግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያዘጋጀው "ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2015"ን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተዘጋጀውን ኢትዮጵያ ታምርት ሀገር አቀፍ...

“ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ደርጅቶች ኢትዮጵያ በየቀኑ የምትቀበላቸውን የሱዳን ፍልሰተኞች ሊደግፉ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት አስተባባሪዎች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሯቸው የተመድ፣ የዓለም እርሻ ድርጅት፣ የዓለም ምግብ ድርጅት፣...

“እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞች አካባቢያዊነትን፣ ሀገራዊነትን እና ዓለም አቀፋዊነትን አጣጥመው መሥራት ይጠበቅባቸዋል። ”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አበባን በአዲስ የዲፕሎማሲ ከፍታ" በሚል መሪ መልእክት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። የዓለማችን 3ኛ የዲፕሎማሲ ከተማ የሆነችውን አዲስ አበባ በሁለንተናዊ መልኩ ያላትን ከፍታና ጥቅም በመዳሰስ የዲፕሎማሲ ከፍታነቷ እንዲዘልቅ...