“በ2015/16 ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅደን እየሠራን ነው፡፡” የኦሮሞ ብሔረሰብ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015/16 የሰብል ልማት የምርት ዘመን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋ ጨፋ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የ2015/16...

በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጽንፈኛ ኀይሎችን የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ መላሽ ወርቃለም በሰላማዊ ስልፉ አማራ ክልልን መሪ አልባ ለማድረግ በሚሠሩ ጽንፈኛ ኀይሎችን በሕግ አግባብ ተጠያቂ እንዲኾኑ መንግሥት በቁርጠኝነት ሊሠራ ይገባል ብለዋል። ፅንፈኞች በክልሉ...

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መስፈን እያከናወነች ያለውን ተግባራት አጠናክራ ትቀጥላለች” ቅዱስ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም መስፈን እና ለምዕመናን ደኅንነት እያከናወነች ያለውን ተግባራት አጠናክራ እንደምትቀጥል የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ገለጸ። ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ...

በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት በመልሶ ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራና አፋር ክልሎች በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች በመልሶ ግንባታና ማቋቋም አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋም...

“የዲጅታል ነዳጅ ግብይት በመላ ሀገሪቱ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል” የንግድ እና...

👉በአገልግሎቱ ላይ ችግሮች እንዳያጋጥሙ ዝግጅት ማድረጋቸውን ኢትዮ ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገልጸዋል። አዲስ አበባ: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የተጀመረው የነዳጅ ግብይትም በዘርፉ የሚያጋጥመውን ማጭበርበር ለማስቀረት ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው ተብሏል። ነዳጅ በዲጂታል ግብይት እንዲፈጸም...