“የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል አምራች እና ሸማች የሚገናኙበት 34 የገበያ ማዕከላት ለይተናል” የአማራ ክልል ንግድ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ፣ ሀገራዊ እና አካባቢያዊ ተጽዕኖዎች በመኖራቸው የኑሮ ውድነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በባሕርዳር ከተማ ባደረገው የገበያ ቅኝት ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር ዋጋ መጨመር እንዳሳየ...
“አባት ያሳመራት፣ ትውልድ የሚኮራባት”
ባሕርዳር : ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምድር ያልታሰበውን አደረጉት፣ የዓለምን ጥበብ ናቁት፣ ከእርሳቸው በፊት ያልነበረውን ጥበብ ለዓለሙ ሁሉ አሳዩት፣ ጨርሰው ጀመሩ፣ የምድራዊት እና የሰማያዊት ኢየሩሳሌምን አምሳል በዓለት ላይ ሠሩ፣ በቅዱስ መጽሐፍ ያለውን ምስጢር በዓለት...
ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ።
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕብረት ባንክ የቴክኖሎጂ፤ የዕውቀት ሽግግርና ልምድን ማካፈል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙርያ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል።
በዚህ ስምምነት መሰረትም ሁለቱ ባንኮች በቴክኖሎጂ፣ በዕውቀት ሽግግር እና ስልጠና ዘርፎች...
ኢትዮጵያ ለ48ተኛ ጊዜ በተካሄደው የኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለ48ተኛ ጊዜ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ለ4 ቀናት በተካሄደው የኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ በእንግድነት ተሳትፋለች።
ኢትዮጵያ በጉባዔው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግድነት የተጋበዘች መሆኑንና...
የማኀበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ሥርዓት ግንባታ እና አተገባበርን የተመለከተ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱን አስመልክቶ የኢፌዲሪ ሴቶችና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመግለጫው እንዳሉት በኮንፈረንሱ ከኢትዮጵያና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት...








