“በአምራች ኢንዱስትሪው 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት...
ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ...
“ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ
ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ።
አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) የኢትዮጵያ ተወካይ አቢባቶ ዌንፎል ጋር...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከ54 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ተሽከርካሪዎች ተረከበ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከ54 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ተሽከርካሪዎችን ተረክቧል። ድጋፉን ያበረከተው የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር ነው።
የተሰጡ አምቡላንሶች ለቅድመ ሆስፒታል የሕክምና አገልግሎት...
“የአረንጓዴ አሻራ በ4 ዓመታት 25 ቢሊየን ችግኞችን በመትከል ከታላቁ ህዳሴ ቀጥሎ በራሳችን አቅም ግዙፍ...
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በሳይንስ ሙዝየም በፓናል ውይይት ተጀምሯል።
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እውቅና ያገኘችበትና ተጨባጭ ለውጥ ያመጣችበት የአረንጓዴ ልማት አሻራ ያለፉት 4 ዓመታት...
የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ከተማዋን ከድንገተኛ አደጋ በመጠበቅ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ከገባ ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የማኅበረሰብ አገልግሎቱን እየተወጣ ይገኛል፡፡ ሥራ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶም ለሀገር ራስ ምታት የኾነዉን የዉጭ ምንዛሬ እጥረት...








