ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ተላልፏል።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት መተላለፉን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ገለጹ።
ሚኒስትሯ የመንግሥትን የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት...
“ሥብራቶቻችን ተፈጥሯዊ ሳይኾኑ ሰው ሰራሽ ናቸውና መታከም ይችላሉ” የደኅንነት ጥናት ተቋም የሥነ-ልቦና አማካሪ ወይዘሮ...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካቶቹ የዓለም ሀገራት የሥነ-መንግሥት ቅርጽ እና ሥርዓት ሳይኖራቸው ኢትዮጵያ ግን የጸና ጠንካራ ሀገረ-መንግሥት የመሰረተች ጥንታዊት ሀገር ናት፡፡ ከሕገ ልቦና እስከ ሕገ ልዕልና፤ ከዘውዳዊ ሥርዓት እስከ ዘመናዊ መንግሥት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፈቱ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ3ኛውን ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር መድረክ በይፋ ከፍተዋል።
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አዘጋጅነት 'ክህሎት ለተወዳዳሪነት' በሚል መሪ ሀሳብ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚቀጥል ነው።...
የበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎችና የምክር ቤት አባላት በተገኙበት እየተካሄደ...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የተቋማት አፈጻጸም ግምገማ ሚኒስትር ዴኤታዎች፣ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ባለፈው ሳምንት የሚኒስትሮች...
“ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች”
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክፋትና ምቀኝነት የሌለባት፣ መሳደድና መንገላታት የማይኖርባት፣ ሰላም እንደ አፍላግ የሚመነጭባት፣ እንደ ውቅያኖስ ሰፍቶ የሚኖርባት፣ እንደ ለምለም መስክ የተዋበባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ ደግነትና መልካምነት የበዛባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፡፡
ስሞት አፈር...








