“ዘመን ባንክ ራሱን በቴክኖሎጂ እያዘመነ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ አሻራውን እያስቀመጠ ነው” የባንኩ ዋና ሥራ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዋና ሥራ አስፈጻሚው ባንኩ በመጭው ቅዳሜ የሚያስመርቀውን ባለ 36 ወለል እና 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበትን ዘመናዊ ሕንፃ ምረቃ እና ባንኩ አሁን የደረሰበትን ደረጃ አስመልክተው መግለጫ...
ታሪክ ሕያው ምስክር ነው!
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ቀን እንዲመጣ አንዲት ሀገር በዓለም ሀገራት ጉባኤ ዘንድ ብቻዋን ቆማ ነጻነትን ዘምራለች፤ ስለፍትሕ ሞግታለች፡፡ የአፍሪካዊያን የነጻነት ቀን እውን ይሆን ዘንድ ከጦር ሜዳ ገድል እስከ ዲፕሎማሲ ትግል...
የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመከላከል የፌደራል እና የክልሎችን መንግሥታት ቅንጅታዊ ሥራ እንደሚጠይቅ የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ተፋሰስ ላይ ለሚሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራዎች የፌደራል መንግሥት ልዩ ትኩረት ሊሠጠው እንደሚገባ ተጠይቋል፡፡
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ብቻ በዓመት...
በንጹሀን የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ የደረሠው ጥቃት መወገዝ የሚገባው የፀረ ሰላም እንቅስቃሴ መኾኑን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የባሕር ዳር ከነማ የቦርድ ሠብሳቢ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በክለቡ ደጋፊዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል።
"ክለባችን ባሕር ዳር ከነማ በዘንድሮው የቤትኪንግ...
ምክር ቤቱ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል፡፡
በምክር ቤቱ የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ...








