ኢትዮጵያ ስኩል ሚል ኢንሼቲቭ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሦስት ወረዳዎች ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎችን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ስኩል ሚል ኢንሼቲቭ በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሦስት ወረዳዎች ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እየመገበ መኾኑን አስታውቋል፡፡ በትምህርት ቤት ምገባው ከምግብ ባሻገር...
“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም ቀዳሚው እሴቱ ነው” የመከላከያ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ (USAID) ሰሞኑን አጣርቻለሁ ብሎ ባወጣው...
“ለተማሪዎች ምግብ ማቅረብ ችሮታ ሳይኾን ግዴታ ነው” የትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ እየሩስ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጡ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ቀጣይነት ያለው የምገባ ፕሮግራም መዘርጋት እና ዘላቂ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ለመፍጠር የሁሉን አጋር አካላት ርብርብ እንደሚጠይቅ የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ማኅበራዊ...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው።
ፕሬዚዳንቷ በቤልጂየም ፓርላማ በተካሄደውና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች አመራር ሴቶች በተገኙበት የሴት ፖለቲካ መሪዎች ድርጅት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው እውቅናው የተበረከተላቸው።
በኢትዮጵያ...
“ዓለም አቀፉ ‘የቤተሰብ ሬሚታንስ መላኪያ ቀን’ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም...
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ ‘የቤተሰብ ሬሚታንስ መላኪያ ቀን’ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከበር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት /ጂ.አይ.ዜድ/ እንዲሁም...








