ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጌዴኦ ዞን ወናጎ ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጌዴኦ ዞን ወናጎ ከተማ ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወናጎ ከተማ ሲገቡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም የአካባቢው...
“በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ።” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ ትናንት የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ዜጎችና ተቋማት ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን መሰረተ...
የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናን ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ለመስጠት የቅድመ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 26 እስከ 27/2015 ዓ.ም ባሉት ቀናት ለመስጠት የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገልጿል።
ለፈተናው አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶች ወደ ትምህርት ቤቶች የማጓጓዝ ሥራው...
“የቅዱሳን መኖሪያ፣ የዕውቀትና የጥበብ መፍለቂያ–ርእሰ አድባራት ወ ገዳማት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓይኔ የተቀደሰውን ሥፍራ አየች፣ እግሬ በተቀደሰው ሥፍራ ተመላለሰች፣ አፍንጫዬ እፁብ የሚያሰኘውን ማዕዛ አሸተተች፣ ጀሮዬ የከበረውን ታሪክ ሰማች፣ እጄ ቅዱሱን ሥፍራ ዳበሰች፣ ልቤ ሀሴትን አደረገች፣ አብዝታም ተደሰተች፡፡
ቅዱሳን...
ሰራዊቱ የኢኮኖሚ አቅሞ ለሌላቸው ነዋሪዎች ቤት የመሥራት እና የመጠገን ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጠናው የሚገኘው ሰራዊት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ ቦሌ ቀበሌ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤታቸውን በገንዘብ እና በጉልበት በመስራት ድጋፍ አድርገዋል ።
በዕለቱ የተገኙት ኮሎኔል ጌትነት ጅራ...








