“ፍቼ ጫምባላላ የኢትዮጵያችን አንዱ ውብ ቀለም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ...

“ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የመራጮች ምዝገባ ከተጀመረበት ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደ የሰባት ቀናት ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን 36ሺህ በላይ መራጮችን መመዝገብ ተችሏል ብለዋል። በጠቅላላ ካሉት 52ሺህ 773...

የምርጫ ክርክር ግለሰብ ላይ ሳይኾን ሃሳብ ላይ ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ በኾኑ አማራጮች መካከል አንዱን የመለየት ወይም የመወሰን ሂደት ነው። በፖለቲካ ዘርፉ ምርጫ በአንድ ሀገር ውስጥ ሕዝቡ ሀገር የሚመራውን መሪ ወይም ተወካዮቹን ለመምረጥ የሚያደርገው ሂደት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው...

ደም መለገስ ሕይወትን የማዳን ቅዱስ ተግባር ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት “መጋቢት የደም ልገሳ ወር” በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ የደም ልገሳ ንቅናቄን አስጀምሯል። ተቋሙ በዚህ የንቅናቄ ወር ብቻ 40 ሺህ ዩኒት ደም ለመሠብሠብ...