በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት እየተከናወነ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት ሐምሌ 9/2015 ዓ.ም የሚሾሙ ዕጩ ኤጲስ ቆጶሳት ሢመት እየተከናወነ ነው። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ...

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣት መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም እንደሚያስመርቅ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ በዕለቱ...

ኢትዮጵያ በታችኛው የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ላይ ጉዳት ላለማድረስ ቃሏን እንደምትጠብቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አደራ እና ቃልን ጠብቆ መገኘት የኢትዮጵያውያን መለያ እና መገለጫ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ እነዚህ መገለጫዎች ከኢትዮጵያውያን ባህል እና እሴቶች መካከል መሆናቸውን ገልጸዋል። በተጨማሪም ከኢትዮጵያ የውጭ ፖሊሲ መሠረት አንዱ...

“አሁን ያለውን የትምህርት ቤቶች ነባራዊ ኹኔታ መቀየር ካልቻልን ተወዳዳሪ ሀገርና ትውልድ መፍጠር አንችልም” ፕሮፌሰር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የሕዝባዊ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር በአማራ ክልል ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ባለፉት ዓመታት የትምህርት ሽፋንን ለማሳደግ...

ፕሬዝዳንቷ ተመራቂ ፖሊሶች ዜጎችን ያለአድልኦ እንዲያገለግሉ አደራ ሰጡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከሰርትፍኬት እስከ ማስተርስ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን 623 ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት በሰንዳፋ አስመርቋል። በሰላም እና የሕዝብ ደኅንነት እንዲሁም በአሥተዳደር ሥራ አመራር ለመጀመሪያ ጊዜ 41 ሰልጣኞችን በማስተርስ ለምርቃት...