የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዝግጅት ማጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል"በሚል መሪ መልዕክት ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዝግጅቱ መጠናቀቁን የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ጥላሁን አለምነህ ለአሚኮ ገልጸዋል።
የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ...
ጅቡቲ ወደብ የደረሰውን የአፈር ማዳበርያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ ሥራ በተቀላጠፈ ኹኔታ እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከጅቡቲ ወደብ አመራርና ይኸን ሥራ ከሚመሩት የሚንስቴር መስሪያ ቤት ተወካዮች ጋር በቀን 127 ሺህ 679 ወይም 12 ሺህ 767.9 ቶን ኩንታል የአፈር ማዳበርያ ወደ ሀገር ውስጥ እያስገባ...
“ችግኝ የምንተክልበት ቦታ ከመጠን ያለፈ ወይም ያነሰ እርጥበት ካለው ችግኙ አይጸድቅም” የአማራ ክልል ግብርና...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚተከለው ችግኝ እንዲጸድቅ ትክክለኛውን የአተካከል ዘዴ መከተል እንደሚገባ በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የደን ልማት ባለሙያው አቶ ደመላሽ አምሳሉ ተናግረዋል። በችግኝ ተከላ ወቅት ተክሉ እንዳይጸድቅ የሚያደርጉ ልማዳዊ አሠራሮችን ማስወገድ...
“መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጠዋት 12፡00 ጀምሮ እስከ ምሽት 12፡00 ድረስ አሻራውን በኢትዮጵያ ካርታ ላይ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መርህ በቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ቀጠሮ ይዛለች፡፡ ቀጠሮ የተቆረጠላት ቀንም ነገ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ናት፡፡
በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን...
“ልዩ ድጋፍ የሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎችን መብትና ጥቅም ለማስከበር የምክር ቤት አባላት ሚናቸውን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች ፎረም አባላት
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች አካቶ ትግበራን በመከታተል ረገድ በሚኖራቸው ኀላፊነትና ተግባራት ዙሪያ ለአባላቱ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ሥልጠናው በሥርዓተ ፆታ፣በሕጻናት፣አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን...








