የአማራ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ መደበኛ ጉባኤውን የሁለተኛ ቀን ውሎ ጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከሐምሌ 12 እስከ 14/2015 ዓ.ም የሚካሄደውን 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን ውሎውን ጀምሯል። በመጀመሪያ ቀን የምክር ቤቱ ውሎ...

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው የአርት የክብር ዶክትሬት አሰጣጥ በዛሬው ዕለት ይከናወናል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የአርት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣት በሙሉ ድምጽ ማፅደቁ ይታወቃል። አርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው "ጂጂ" የሀገር ፍቅርን የተላበሱ የኪነ ጥበብ ሥራዎቿን ለአድማጭ አበርክታለች። በተለይ የሀገሯን ባህልና ሙዚቃ ለዓለም አቀፉ...

የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ሴሚናር በቤጂንግ እየተካሄደ ነው ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ሴሚናር በቻይና ቤጂንግ እየተካሄደ ነው። ሴሚናሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው። በሴሚናሩ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ...

የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ኅብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ኅብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ አማካሪ...

ኢትዮጵያ ከግጭት ወደ ሰላም የመጣችበት አካሔድ ለአፍሪካ ምሳሌ እንደሚኾን የአፍሪካ ኀብረት የአስፈጻሚዎች ጉባኤ ማሳወቁን...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ኢትዮጵያ በሠራችው የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ሥራ በኢትዮጵያ የሚገኙ ኢምባሲዎች በሙሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተሳትፈው ችግኝ...