ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ለተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ የ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ በዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር፣ በተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት...

የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ጄኔራል ብርሃኑ በቀለን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖች እና የመከላከያ ሠራዊት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማፅናት ልማት ቁልፍ ጉዳይ በመሆኑ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የልማት ሥራ እንዲጠናከር የድርሻውን እንደሚወጣ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አስታውቀዋል። የዕዙ አባላት ለ24 ሰዓት ብረት በማቅለጥ የግንባታ ፌሮን ጨምሮ ብረታብረት የሚያመርተው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሮም ለአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርጽ አኖሩ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሮም በተካሄደው ዓለም አቀፍ የልማት እና ሰደተኞች ጉባኤ ላይም ተሳትፈዋል። ከጉበኤው ጎን ለጎንም በሮም ለጀግናው አትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ምስለ ቅርጽ አኑረዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“ሕገ-ወጥ ስደትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ ስደትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት እንደሚያስፈልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በሰበሰቡት...

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን በሶስቱም ግቢዎቹ እየተቀበለ ይገኛል። በ2015 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ፣ በጤና ካምፓስ እና በቡሬ ካምፓስ...