“ስለወተት ነጭነት ንግግርም፣ ምስክርም አያስፈልግም” ዶክተር ቹቹ አለባቸው

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጊዜው 1984 ዓ.ም ነበር። ሕወሃት ሥልጣን እንደያዘ ዓመት እንኳን ሳይሞላው ወሰን መጋፋት፣ ማንነትንም ማጥፋት ጀመረ። የሕወሃት ሰዎች የአማራውን ወሰን አልፈው፣ ማንነቱንም አጥፍተው ለኔ የሚሉትን ክልል ለማስፋት ይሯሯጡ ነበር።...

የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የሰው ኃይል ልማት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በታንዛንያ ዳሬሰላም ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው “የአፍሪካን የኢኮኖሚ እድገት ማፋጠን፤ ወጣቶችን በትምህርት እና ክህሎቶች በማብቃት ምርታማነታቸውን ማሳደግ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄድ ነው። በምክትል...

“ዩኒቨርሲቲዎችን በትኩረት እና በተልእኮ በመለየት ለትምህርት ጥራት እየሠራን ነው” የትምህርት ሚኒስትር

አዲስ አበባ: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እየሠራ የሚገኘዉን የሪፎርም ሥራ አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል። የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እንዳሉት ዩኒቨርሲቲዎቹ የምርምር ዩኒቨርሲቲ፣ አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ፣ አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲ በማለት...

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ከሩሲያ የፌዴራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ከሩሲያ የፌደራል ማዕድን ኤጀንሲ ሚኒስትር ኢቭጌኒ ፔትሮች (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ሁለተኛው የሩሲያ - አፍሪካ ጉባኤ በተያዘው ሳምንት ማገባደጃ ላይ በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ...

136 ተቋማት ከመደበኛ በጀታቸው ከ10 በመቶ በላይ አልተጠቀሙም።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር በ136 ተቋማት ላይ ባደረገው የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት ሥራ ተቋማት መንግሥት ከበጀተላቸው መደበኛ በጀት ውስጥ ከ10 በመቶ በላይ ጥቅም ላይ አለማዋላቸውን አስታወቀ፡፡ ከመደበኛ በጀት 35...