የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሀገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀመሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በሀገሪቱ በሚገኙ የመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀምሯል።
የማኅበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በዛሬው እለት ሀገር አቀፍ ፈተናውን በይፋ መውሰድ ጀምረዋል ።
የማኅበራዊ ሳይንስ የ12...
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮችን ተቀብለው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ እና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼክ ሀጂ አማን ኤባ በዲሲ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ...
በባቡር የሚጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ወደ ማሠራጫ ማዕከሎች እንዲደርስ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከጅቡቲ ወደብ በባቡር ተጓጉዞ እንዶዴ ባቡር ጣቢያ የሚደርሰውን የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ወደ ማሠራጫ ማዕከሎች እንዲደርስ በትኩረት እየተሠራ እና በባቡር ጣቢያው በየቀኑ በአማካይ እስከ 10 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ...
በሚቀጥሉት 6 ቀናት በአንዳንድ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ከባድ እና እጅግ ከባድ ዝናብ ሊዘንብ እንደሚችል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን እና በሰሜን ምሥራቅ በኢትዮጵያ፤ በምዕራብ ኤርትራ፣ በምሥራቅ እና ደቡብ ምሥራቅ ሱዳን እንዲሁም በመካከለኛው የደቡብ ሱዳን አካባቢዎች ከባድ እና እጅግ ከባድ ዝናብ ሊዘንብ እንደሚችል የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት...
“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር ታጠናክራለች” ለሊሴ ነሜ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምጣኔ ሐብቱ ዘርፍ ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ.ር) ገለጹ።
ኮሚሽነሯ በኢትዮጵያ ከስዊዘርላድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ...








