ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለብሪክስ ስብሰባ ጆሃንስበርግ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸውም ዛሬ በሚጀመረው የBRICS-Africa...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በምክክር ሂደቱ ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ ነገ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የልየታ ሥራውም ከነሀሴ 18 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር ይገባል ተብሏል። ለዚህ የተሳታፊዎች ልየታ አጋዥ የሚኾኑ ተቋማት ለይቻለሁ ያለው ኮሚሽኑ ለተለዩት ተቋማትም ስልጠና ሰጥቼ ወደ ተግባር አስገባለሁ...
“በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት ማኅበረሰቡ ተቋማትን ከከፋ ዘረፋና ውድመት ታድጓል” የአማራ ክልል ፖሊስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በየምክንያቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች ማኅበረሰቡን የሰላሙ ጠባቂ በማድረግ በኩል የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት (ኮሙኒቲ ፖሊሲንግ) ሚና የጎላ እንደኾነ ነው የክልሉ ፖሊስ የገለጸው፡፡
በ1995 ዓ.ም በክልል ደረጃ በሞዴል የተጀመረው የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊሰ...
በግጭት ሰበብ የሕዝብ መጠቀሚያ ተቋማት እና ንብረቶችን ማውደም ተገቢ አለመኾኑን የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከባሕርዳር ከተማ የተለያዩ ቀበሌዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች በወቅታዊ የከተማዋ እና የክልሉ ኹኔታ ላይ ውይይት እና ምክክር አካሂደዋል።
በውይይቱ ላይ በክልሉ የተረጋጋ እና ፍጹም ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማስፈን በሕዝብ እና...
“ኢትዮጵያስ ከሌሎችና ከስህተቶቿ መቼ ይሆን የምትማረው?”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንቱ የሚማር ከተገኘ ዓለም እጅግ አስከፊ እና መራር የጦርነት ታሪክ አላት፡፡ በእያንዳንዱ ሀገር የታሪክ ማጀት ውስጥ ጊዜ ወስደን ብንመረምር ለህልውናቸው ስጋትን ለሕዝቦቻቸው ፍርሃትን የፈጠሩ የጦርነት ታሪኮቻቸውን ፈልፍለን እናወጣለን፡፡...








