የኢትዮጵያ የዓለም ዲፕሎማሲ ስኬት – የብሪክስ!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከተመሰረተ 14 ዓመታትን ያሰቆጠረው የብሪክስ ሀገራት ከሰሞኑ 15ኛዉን ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስፐርግ አካሂዷል።
በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ድርጅት ብሪክስ “BRICS” በሚል ...
ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ መጀመሩን የመንግሥት የሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።
የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ...
ጅግዳን ኮሌጅ በርቀት፣ በቀንና በማታ በተለያዮ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 319 ተማሪዎች አስመረቀ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጅግዳን ኮሌጅ በ2006 ዓ.ም በህንድ ከሚገኝው ታሚናዱ ዮኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛው ዲግሪ ተማሪዎችን በማሰልጠን ነው ሥራውን የጀመረ።
ኮሌጁ በሀገሪቱ በሚገኙ 15 ቅርንጫፎች እስካሁን በተለያዮ የትምህርት...
ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 9ኛ ቀኑን በያዘው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያ በወንዶች የማራቶን ውድድር ተጨማሪ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
ሀንጋሪ ቡዳፔስት እያስተናገደችው ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን የወንዶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ በልዑል ገብረ ሥላሴ አማካኝነት...
“ሰው ሠራሽም ኾነ የተፈጥሮ አደጋዎች ቢከሰቱ መረጃ ማግኘትና ምላሽ መሥጠት እንዲቻል ለክልሉ ወደሰላም መመለስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በክልሉ የተፈጠረው አለመረጋጋት የኢንስቲትዩቱን የሥራ እንቅስቃሴ ማስተጓጎሉን ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡
አቶ በላይ የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አራት ዋና ዋና...








