“የሕክምና ግብዓቶችን ማሟላት እና ባለሙያው ሙያዊ ሥነ ምግባሩን ጠብቆ አገልግሎት እንዲሰጥ እየሠራ ነው” ጤና...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ‹‹ቅን አገልጋይነት እውነተኛ የሕዝብ ፍቅር መግለጫ ነው›› በሚል መሪ መልዕክት የአገልጋይነትን ቀን እያከበረ ነው፡፡ የአገልጋይነት ቀን አስመልክቶም የቢሮው ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንዳሉት...
“ፈጣን ምላሽ፣ ፍትሐዊ ተደራሽነት እና በቴክኖሎጅ የታገዘ አገልግሎት ተቋማዊ አሰራር ይኾናል” ከተሞች እና...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተሞች እና መሰረተ ልማት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በመሰረተ ልማት፣ በመኖሪያ ቤት እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ በክልሉ የሚገኙ 680 ከተሞችን የሚያገለግል እና ከጊዜ...
የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እያደረገች ያለችውን ለውጥ አደነቁ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የአየር ንብረት ጉባኤ ንግግር ያደረጉ የዓለም አቀፍ ተቋማት መሪዎች፤ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እያደረገች ያለችውን ተጨባጭ ለውጦች አድንቀዋል።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ...
“ቅን አገልጋይ ኾኖ መሥራት ቅን ትውልድን ለመፍጠር ያስችላል ” የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በቅንነት ለማኅበረሰቡ አገልግልት መስጠት እንዲችሉ ለማስቻል የአገልጋይነት ቀን በመንግሥት ሠራተኛው እየተከበረ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡
ኮሚሽኑ የአገልጋይነት ቀንን በቀልጣፋ አሠራር ለተገልጋዮች ምቹ...
“ለተገልጋዮች ከእንግልት ነፃ የኾነ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነን” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ጳጉሜን ለኢትዮጵያ" ሀገራዊ ንቅናቄ በሀገሪቱ እየተከወነ ነው። ጳጉሜን አንድ የአግልጋይነት ቀን "ኢትዮጵያን እናገልግል" በሚል መሪ ሃሳብ አገልግሎት እየተሰጠበት ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት...








