“በጎነት ለራስ ዞሮ ይከፍላል”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለታሪኳ ገነት ተመሰገን ትባላለች። ነዋሪነቷ በባሕርዳር ከተማ ነው። አንድ ቀን ለሥራ ተቻኩላ ታክሲ ላይ ተሳፈረች። ገነት ከታክሲ ወርዳ ስልክ ለመደወል ስትፈልግ ሞባይሏን ከእጇ አጣችው። ቦርሳዋን ፈተሸች፤ ኪሷን በረበረች።...
“ባለፋት አምስት ዓመታት በወጣቶች በጎ ተግባር ከ32 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንግሥት ሀብት ማዳን...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎነት በእድሜ የሚገደብ ባይኾንም ወጣቶች በአፍላ ጉልበትና እውቀት የሚያከናውኑት መልካም ተግባር ጎልቶ የሚታይበት መሆኑን ያለፉት አምስት ዓመታት ማሳያዎች መኾናቸውን የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ...
“ሰውን ለመርዳት ሰው መኾን በቂ ነው” የሜቄዶንያ መሥራች ቢኒያም በለጠ
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መቄዶንያ የተሰኘ የአረጋዊያን መርጃ ማዕከል የተሰኘ የበጎ አድራጎት ማኅበር በመመስረት በመላው ኢትጵያዊያን ልብ ውስጥ ገብቷል ቢኒያም በለጠ።
በ 1970ዓ.ም ከእናቱ ጽጌ በቀለ እና ከአባቱ በለጠ አዲስ በአዲስ አበባ...
“ሀገራዊ ምክክሩ የተረጋጋችና የምንፈልጋትን ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት ትልቅ መደላድል ለመፍጠር አጋዥ እንደሚሆን ትልቅ እምነት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት ጋር ምክክር አድርገዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት...
“የፓስፖርት አሰጣጥ አገልግሎት ተቋርጦ የነበረው በፓስፖርት ምርት እጥረት እና ቢሮው እየሠራ ባለው አዲስ...
አዲስ አበባ: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ከወራት በፊት ወደ አዲስ አሠራር እና አመራር ወደ ሥራ በመግባቱ እንደኾነ ተገልጿል። ተቋሙ በአዲሱ አሠራር የተከናወኑ ሥራዎችን እና የቀጣይ እቅዶችን በሚመለከት መግለጫ ሰጥቷል።
የኢሚግሬሽን...








