እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ
በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል። ኢትዮጵያ በውጣ ውረድ ውስጥ እያሸነፈች ተጉዛለች።
ጽኑ መርሕ፣ ብርቱ ሕዝብና የማይሸነፍ አምላክ ስላለን እዚህ ደርሰናል።
ብዙ ነገሮችን አሳክተናል፤ አያሌ ፈተናዎችን በድል ተወጥተናል፤ እልፍ መሰናክሎች ቢደረደሩም ጠንካራ...
ውይይትን የችግሮች መፍቻ አይነተኛ መሳሪያ አድርጎ የመጠቀም ልምድን ማዳበር ተገቢ መኾኑን የሰሜን ሸዋ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ አዲሱ ዓመት ፍቅር እና አንድነት የሚገዝፍበት፤ ችግር እና የሰላም እጦት ፈፅሞ የማይሰሙበት እንዲኾን የመልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
ያሳለፍነው ዓመት የሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ...
“ዓባይ የዘመናት ሃሳብ መቋጫ ፤ የታላቅ ሕዝብ መገለጫ”
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዜማ እያዜሙ መሸኘቱ ፣ ቅኔ እየተቀኙ መሰናበቱ ፣ ለዘመናት ያለማቋረጥ ሲጓዝ በስስት ማየቱ ያበቃ ይመስላል፡፡ ዓባይ ማደሪያ የለሽ ግንድ ይዞ ይዞራል ይሉት ነገር ተቀይሯል፡፡ ዓባይ ማደሪያውን አግኝቷል ፤...
“የህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በመቋቋም ያስመዘገበችው ስኬት ነው” ዶክተር ያዕቆብ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የህዳሴ ግድብ አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በመቋቋም ያስመዘገበችው ስኬት መኾኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሃይድሮ ፖለቲክስ ተመራማሪና የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን አባል ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ።
ዶክተር...
“በአዲሱ ዓመት ሁሉም ሰው ተስፋ ሊሠንቅ ይገባል” መምህር ጥቁኄር ወርቄ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተስፋ የሰው ልጅ ወደ ፊት ይኾንልኛል ይደረግልኛል፤ እኾናለሁ፣ አደርገዋለሁ ብሎ የሚመኘው ነገር ነው ብለዋል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት በመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን...








