“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ብዙ ስም እና መለያ ያለው መልከ ብዙ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት ከሰሞኑ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የሕዳሴ ግድቡ አራተኛ ሙሌት መጠናቀቅን ተከትሎ በስፍራው ሃሳባቸውን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በርካታ ጥቅሞች...
“ታሪክን መሰረት ባደረጉ ብዥታዎች ላይ ትውልዱን ማወያየት ይገባል” የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክን መሰረት ያደረጉ ብዥታዎች እንደሀገር ችግር እየፈጠሩ በመኾኑ ትውልዱ ቀጣይነት ባለው መልኩ ስለኢትዮጵያ እንዲወያይ ማድረግ ይገባል ሲሉ የታሪክ ተመራማሪው ባህሩ ዘውዴ (ኤመሬተስ ፕሮፌሰር) አስታወቁ።
ኤመሬተስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ እንደገለጹት...
የኮርቻ ግድቡ የዋናውን ግድብ ውኃ የመያዝና ኃይል የማመንጨት አቅሙን እንደሚጨምረው ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ፡፡
መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የተገነባው የኮርቻ ግድብ የግድቡን ውኃ የመያዝና ኃይል የማመንጨት አቅሙን እንደሚጨምረው ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገልጸዋል፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በአዲስ ዓመት ዋዜማ...
“በ2016 ዓ.ም በሕዳሴው ግድብ አምስት ተጨማሪ ዩኒቶችን ሥራ ለማስጀመር እየተሠራ ነው” ኢንጂነር ክፍሌ...
መስከረም: 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቅ ተስፋ የተጣለበት ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት ከሰሞኑ መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የሕዳሴ ግድቡን አራተኛ የውኃ ሙሌት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት አብስረዋል፡፡...
በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን አከበሩ።
መስከረም: 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን በየሀገራቱ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና በቆንስላ ጽህፈት ቤቶች አከበሩ።
የ2016 አዲስ ዓመት (ዘመን መለወጫ) በዓል ከተከበሩባቸው ካሉ ሀገራት መካከል አሜሪካ፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ ጅቡቲ፣...








