በዓባይ፣ በቆቃ እና በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንስቲትዮቱ የትንበያ ባለሙያ ሳምራዊት አበበ በቀጣይ 10 ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጠንካራ የደመና ሽፋን እንደሚኖር ተናግረዋል፡፡ በዚህም በፀሐይ ብርሃን የታጀበ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የአየር ትንበያ መረጃ ያመላክታልም...

በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠውን ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገቡ።

ጎንደር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠውን ፈተና የሚወስዱ ከ11 ሺህ 581 በላይ ተማሪዎችን በተረጋጋ መልኩ ለማስፈተን ዝግጅት ማድረጉን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡ በፀጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ...

“በክልሉ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የትራፊክ አደጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን እና በሰው እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ እንደሚገኝ የክልሉ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ከአሚኮ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል፡፡ የአማራ...

“ኢትዮጵያ ባላት የውኃ ሀብት ከምትጠቀመው ይልቅ ሌሎች የሚጠቀሙት ይበልጣል” አዳነች ያሬድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳቢያ ኢትዮጵያ ባላት ሰፊ የውኃ ሀብት ከምትጠቀመው ይልቅ ሌሎች የሚጠቀሙት ይበልጣል ሲሉ በናይል ቤዚን ኢንሼቲቭ የናይል ቤዚን ኢንቨስትመንት ፕሮግራም ቀጣናዊ አስተባባሪ ተናግረዋል፡፡ የዓባይ ግድብ ግንባታን በተመለከተ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሐዊ ውክልና...

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፍትሐዊና አካታች መሆን እንደሚገባው አስታወቁ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ በኒውዮርክ እየተካሄደ ይገኛል። የጀርመን...