በኢትዮጵያ የታጠበ የድንጋይ ከሰልን በማምረት የውጭ ምንዛሬን ለመቀነስ ከሁለት የሕንድ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈረመ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓመት 2 ነጥብ 21 ሚሊዮን ቶን የታጠበ የድንጋይ ከሰል ምርት ትፈልጋለች።
ይህን ፍላጎት ለማሳካትም ከተለያዩ ሀገራት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትም በአማካይ 227 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጭ ታወጣለች።
ይህን...
ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላህ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር የሁለትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል።
በውይይታቸው በሁለቱ ሃገራት...
“ሁሉም የመስቀል ደመራ በዓል የሰላም አምባሳደር ሊሆን ይገባል” የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ
አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል የአብሮነት፣ የወንድማማችነት እና የፍቅር መገለጫ በዓልነቱን ጠብቆ እንዲከበር ሁሉም ኅላፊነቱን መወጣት እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ አሳስቧል።
በአዲስ አበባ ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...
ዩኒሴፍ እና ኦቻ የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት (ኦቻ) የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ።
በኒው ዮርክ እየተደረገ ካለው...
“ማኅበራዊ ሚዲያዎች ስለ ኮረና ቫይረስ ክትባቶች የጎንዮሽ ጉዳት ያወጡት መረጃ የተሳሳተ ነው” የበሽታ መቆጣጠሪያ...
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል መረጃ ነው ተብሎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኮረና ቫይረስ ክትባቶች የህጻናት እና ወጣቶችን ሞት የማይከላከሉ እና ከ100 ሺህ እስከ 200 ሺህ...








