ጎንደር የመስቀልን በዓል ለማክበር ተዘጋጅታለች፡፡

ጎንደር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው የሀገሪቱ ከተሞች መካከል አንዷ የኾነችው ጎንደር ከተማ መስከረም 17/2016 ዓ.ም የምታከብረውን የመስቀል በዓል ለማከናወን ዝግጅት እያደረገች ነው፡፡ ከተማዋ በየዓመቱ የመስቀልን በዓል በምታከብርበት ከአፄ ፋሲል ቤተ...

“ታሪካችን እና ግብራችን፤ ስማችን እና ሰላማችን ግን ተጣጥመዋል?”

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት ታሪካችን የተቀዳውን አሁናዊ ማንነታችን በውል መመርመር ሳያስፈልገን የቀረ አይመስልም፡፡ ወይ ትናንትናችን መምሰል፤ ካልሆነም ደግሞ ታሪካችንን ማንሰላሰል የሚጠይቀን ጊዜ ላይ ቆመናል፡፡ የትናንት ከፍታችን ቀና ብሎ መመልከት፤ ካልኾነ ደግሞ የወረድንበትን...

“ሙስሊሞች የመውሊድ በዓልን ሲያከብሩ የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) አበርክቶ በማወደስ እና አስተምህሯቸውን በማስታወስ ሊኾን ይገባል”...

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)1498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ሲከበር ኢማሞች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት የሥራ...

“የመስቀል ዋና መልዕክቱ ጥላቻን መግደል ነው” ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የሥነመለኮት መምህር

ባሕር ዳር: መስከረም 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ዋና መልዕክቱ ጥላቻን መግደል በመሆኑ በዓሉን ለሰው ልጅ ሰላም ክብር እና ፍቅር በማሰብ ልናከብረው ይገባል ሲሉ የሥነመለኮት መምህሩ ዳንኤል ሰይፈሚካኤል አስገንዝበዋል። የደመራ በዓልም የእኩልነት፣ የሰላም እና የነጻነት...

1 ሺህ 498ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል በታላቁ አንዋር መስጅድ እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነብዩ ሙሐመድ የጥሩ ሥነምግባር ምሳሌ፣ አዛኝ፣ ይቅር ባይ፣ የሰላምና የፍቅር አባት፣ ትሁት፣ ትዕግስተኛ እና እውነተኛ መሪ ናቸው ይሏቸዋል የሃይማኖቱ መሪዎችና ምሁራን። በነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አስተምህሮ መሠረት እኛም በመተዛዘን፣...