“ሰላም እንዲመጣና የሰው ደም መፍሰስ እንዲቆም በሃይማኖት መበርታትና በጸሎት መትጋት ይገባል” ብፁዕ አቡነ...
ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእየተከበረ ነው፡፡ ምዕምናንም ወደ መስቀለኛው ተራራ ከመስቀሉ በረከት ለመቀበል ተሰባስበዋል፡፡ በአንድነትም ስለ ሀገራቸው ሰላም በጸሎት ሲበረቱ አድረዋል፡፡
በክብረ በዓሉ ላይ አባታዊ ትምህርት...
“እግዚአብሔር ኢትዮጵያን የምስጢሩ እና ክብሩ ሳጥን አድርጓታል” ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመታዊው የግሸን ደብረ ከርቤ የንግሥ በዓል በተራራዋ እመቤት አምባ ላይ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በአራቱም አቅጣጫ የተሰባሰቡት ክርስቲያኖች ክርስትናቸውን በክርስቶስ ግማደ መስቀል ሥር ቆመው አድምቀውታል፡፡
በግሸን አምባ...
በአንዳንድ አካባቢዎች የሚነሱ የጸጥታ ችግሮች ትልቅ ፈተና እንደኾኑበት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአራት ክልሎች እና በሁለት ከተማ አሥተዳደሮች የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦችን እና የተሳታፊ ልየታ ሥራዎችን ማጠናቀቁን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ በቀሪ አካባቢዎች ከ2016 ዓ.ም አጋማሽ ቀድሞ የአጀንዳ መነሻ ሀሳቦችን እና...
የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም ያለመ አህጉር አቀፍ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ...
አዲስ አበባ: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምክክር መድረኩን የከፈቱት የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሳንዶካን ደበበ የተፈጥሮ ሀብት መሸርሸር ችግር ዘርፈ ብዙ እና ዓለማቀፋዊ ስጋት መኾኑን ተናግረዋል። በተለይም ለአፍሪካ እና ለሌሎች ላላደጉ ሀገራት ዋነኛ ተግዳሮት ነው...
ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት አህጉራዊ ጉባኤውን ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኅብረቱ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጁት ጉባኤ "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ ነው የሚካሄደው።
ጉባኤው በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣትና የዘላቂ...








