በሸዋ ሮቢት ተሃድሶ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 95 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የተሃድሶ ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮማንድ ፖስቱ ተጠርጥረው በሽዋ ሮቢት ተሃዶሶ ማዕከል በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ 95 ግለሰቦች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑ ተገልጿል፡፡ የሰሜን ሽዋ ዞን ሥራና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ እና የተሃድሶ...

የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በተሳካ ኹኔታ መጀመሩን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ በተሳካ ኹኔታ መጀመሩን ትምህርት መምሪያው ገልጿል። ለትምህርት የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁሶችን አሟልተው በትምህርት ገበታቸው ተገኝተው የመማር ማስተማር ሂደቱን...

” ግሸን በዓለም ብቸኛዋ መስቀለኛ ቦታ የግማደ መስቀሉ መገኛ በመኾኗ በዓለም ቅርስነት እንድትመዘገብ መሠራት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ሃይማኖታዊ አስተምህሮውን በተከተለ መልኩ በልዩ ልዩ ዝግጅት እየተከበረ ነው፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ አቶ መስፍን መኮንን ለሕዝበ ምዕመኑ የእንኳን...

“በዲጅታል የክፍያ አማራጮች መስፋፋት የተነሳ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር ቀንሷል።” የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ...

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የዲጅታል የክፍያ አማራጭ በመስፋፋቱ የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እንዲቀንስ አስተዋጽኦ እያደረገ መኾኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በዲጂታል የክፍያ አማራጮች አማካኝነት በዓመት እስከ አራት ትሪሊዮን ብር እየተዘዋወረ...

“ጤና ሚኒስቴር ከአጋሮቹ ጋር የወጣቶች ጤና እንዲሻሻል አፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ጤና ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ከመስከረም 20 እስከ 22 /2016 ዓ.ም እየተካሄደ የሚገኘው የጤና ፎረሙ "ጠንካራ አጋርነት ፣ ትርጉም ያለው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች...