“ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም...
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል እንዲሁም በምክክሩም ንቁ ተሳታፊ ለመኾን ዝግጅት ማድረጉን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር...
የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው የሆነው ብሄራዊ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና ከመስከረም 28 እስከ 30 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በድህረ...
ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት "ዛሬ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላትን አግኝቼ ሥራዎቻቸው ስላሉበት ደረጃ ተወያይተናል" ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራዊ ምክክሩ በአጨቃጫቂ ጉዳዮች ላይ...
የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።
ኢኒሼቲቩ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሶማሊያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን ከየካቲት 2015 ዓ.ም ጀምሮ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭን ኢትዮጵያ...
የዓለም አቀፍ ቴሌኮም ኅብረት አህጉራዊ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት (ITU) ከመስከረም 22 እስከ 24/2016 ዓ.ም የሚያካሂደውን የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ ጀምሯል።
ጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ ዓሊ ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት...








