“በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ጉዳት እንዳይደርስ በቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ ላይ በቅንጅት እየተሠራ ነው” ...

ባሕርዳር፡ መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአየር ንብረት ለውጥ ሊኖር በሚችለው ድርቅና ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ በሚከሰተው ጎርፍ ጉዳት እንዳይደርስ በቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን...

“የአፍሪካ ቀጣና የድንበር መሬት ፍኖተ ካርታ ሊዘጋጅ ነው” ኢጋድ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ቀጣናዊ ትስስራቸውን በማጠናከር ለቀጣናው ሰላምና እድገት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ኢጋድ አስታውቋል። 18ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ትናንት ሲካሄድ የኢጋድ ዋና...

“ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ምክንያት በሰሜን ሸዋ ዞን እና በደብረ ብርሃን ከተማ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። 77 ሺህ ተፈናቃዮች በሰሜን ሸዋ ዞን እና...

“በዩኒቨርሲቲው ሥም የተሰራጨው የተማሪዎች ጥሪ ደብዳቤ ሐሰተኛ እና የተቀነባበረ ነው” ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ ኢትዮጵያ አሁናዊ እና ነባራዊ ኹኔታ የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ፈታኝ እየኾነ መጥቷል፡፡ በተለይም የማኅበራዊ ሚዲያውን ክስተት እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ ሕዝብን እና ሀገርን የሚጎዱ ሐሰተኛ መረጃዎች በስፋት ይሰራጫሉ፡፡ መስከረም...

“የአዉሮፖ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርጋቸዉን የትብብር ሥራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል” የአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር...

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዉሮፖ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር የሚያደርጋቸዉን የትብብር ሥራዎች አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር ተወያይተዋል። በዉይይታቸዉም የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ...