“ኢትዮጵያን በተመለከተ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ ያወጡት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 1/2016ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል መከላከል ልዩ አማካሪ ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጡት መግለጫ ኃላፊነት የጎደለው በመኾኑ ኢትዮጵያ እንደማትቀበለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ...
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የሰነደ መዋእለ ንዋይ እና ኢንቨስትመንት ኢንስቲትዩት ጋር ስምምነት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከዓለም አቀፉ የሰነደ መዋእለ ንዋይ እና ኢንቨስትመንት ኢንስቲቲዩት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ለንደን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተካሄደ ሥነ ሥርአት ላይ ባለሥልጣኑ ለዩናይትድ ኪንግደም...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተለያዩ አጀንዳዎችን ላይ ተወያይቶ አጸደቀ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስከረም 28/2016 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተደረገው ንግግር ላይ የቀረበለትን ሞሽን አዳምጧል።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...
“ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በሩብ ዓመቱ ስኬታማ ሥራ ሠርታለች” የውጭ ጉደይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የሩብ ዓመት የሥራ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫውም በበጀት ዓመቱ ከተያዘው እቅድ ኢትዮጵያ በሩብ ዓመቱ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወዳጆቿን በማብዛት እና...
“ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን የፕሪቶሪያው ሥምምነት ከሽፏል በሚል ያወጣው መግለጫ መሠረተ ቢስ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ኹኔታ ላይ ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው አስታውቃለች፡፡
የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና የዘር ፍጅት ስጋት...








