“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር ያደረጉት ምክክር ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ያላትን ፍላጎት ያሳየችበት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር...

ኢትዮጵያ በሮም የዓለም ምግብ ፎረም ላይ ተሞክሮዎቿን ታቀርባለች ተብሎ ይጠበቃል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጰያ በጣሊያን ሮም ዛሬ በተጀመረው የዓለም ምግብ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው። በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በፎረሙ ላይ እየተሳተፈ ነው። በአረንጓዴ ልማት፣ በመስኖ ስንዴ ልማት ምርትና ምርታማነት...

“የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የኾነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የሕይወት መስዋዕትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን” ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የኾነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የሕይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል ገልጸዋል። 16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሀገራቱ መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት...

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር በሚያጠናክሩባቸው መንገዶች ዙርያ ተወያይተዋል። የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

“ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ቃል...