“የጉዛራን ቤተ መንግሥት ጥገና በተያዘው ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው” የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጉዛራ ቤተ መንግሥት ጥገና ሥራው በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ማኅበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም እንዲጠብቅ እና እንዲያስጠብቅ ተጠይቋል። ጉዛራ የጎንደር ዘመን ቀዳሚ መሥራች እንደኾኑ በሚነገርላቸው በአፄ ሰርፀ ድንግል ዘመነ መንግሥት በ1556...

“ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዝቅተኛ መኾን ምክንያቶች ተጠንተው ይቅረቡ” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የትምህርት ሚኒስቴር ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዝቅተኛ ውጤት መመዝገብ ምክንያት የኾኑ ችግሮችን በጥናት ለይቶ እንዲያቀርብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰዉ ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ። በምክር...

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በዚህ የኢትዮጵያ፣ የእስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ መምከራቸውን ከውጭ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በግብርና ዘርፍ ኢንደስትሪን ማዕከል ያደረገ ልማት እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግብርና ዘርፍ ትብብርን ማስፋት ብሎም ኢንዱስትሪን ማእከል ያደረገ ልማትን ማጠናከር እንደሚገባ በመግለጽ ጥሪ አቅርበዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) የዕለቱ ውሎ ሁለተኛ መርሐ-ግብር በ3ኛው ቢአርአይ...

“የኑሯችን መሰረት የኾነውን የደረጃዎች ጥራት በመተግበር ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የደረጃዎች ቀን በየዓመቱ ጥቅምት 4 ይካሄዳል። የዚህ አካል የኾነ በጥራት ላይ የሚመክር የተለያዩ ተቋማት ሥራ ኀላፊዎች መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሰረት በቀለ (ዶ.ር) እንዳሉት...