“ቡና የቀየራቸው አርሶ አደሮች ተምሳሌት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተቻቸው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና አንዱ እና ዋነኛው እንደኾነ ይነገራል፡፡
የቡና ልማት በተለይም በደቡቡ የሀገሪቱ ክፍል ለበርካታ አርሶ አደሮች ምጣኔ ሃብት ምንጭ ነው። በአማራ ክልል ግን ለማኅበራዊ...
“ኢትዮጵያዊያን ከቀደምቶቻችን የተማርነው ዋሽቶ ማስታረቅን እንጂ ማጣላትን አይደለም” የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያ አቶ ነጻነት...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለራስ ዓላማ ሲባል ሐሰተኛ መረጃዎችን ማሰራጨት ግለሰቦችን፣ ተቋማትን እና ሀገርን መጉዳት እና ትልቅ ዋጋ ማስከፈል ነው። አኹን አኹን በሐሰት የሚነዙ መረጃዎች ከግለሰቦች ጀምሮ ሀገርን ጭምር ችግር...
“በ2016/17 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ 13 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቷል” የግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ባለፈው ዓመት ያጋጠመው የማዳበሪያ ችግር እንዳይደገም በ2016/17 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ 13 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።
የክልሎችን የሦስት ዓመታት የማዳበሪያ ግባት ፍላጎት...
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ”ዲቢኢ ተዐውን” የተሰኘ ከወለድ ነጻ የኢንቨስትመንት ፋይናንስ አገልግሎት በይፋ አስጀመረ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ''ዲቢኢ ተዐውን'' የተሰኘ ከወለድ ነጻ የኢንቨስትመንት ፋይናንስ አገልግሎት በይፋ አስጀመረ።
የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዮሐንስ አያሌው በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንደገለጹት፤ ከወለድ ነጻ የኾነ የባንክ አገልግሎት ጠቀሜታው የላቀ...
በሙስና እና ብልሹ አሠራር የተጠረጠሩ 42 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች እና ሠራተኞች በቁጥጥር ስር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ ቅሬታዎችን ከመሰረቱ ለመፍታት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፣ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርና ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተወጣጣ...








