“የሀገር በቀል እውቀት መጥፋት ለቅርስ ጥገና አንዱ ፈተና ነው” የቅርስ ጥናት ባለሙያ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር በቀል እውቀት የተገነባውን ቅርስ በዘመናዊ እውቀት መጠገን አልተቻለም። በጥንት ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም መንፈሳዊ ጉዞ ማድረግ የተለመደ ነበር። ነገር ግን ኢየሩሳሌምን ለመሳለም በሚጓዙ ...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC)ን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራረመች።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሪስክ ካፓሲቲ ካምፓኒ (ARC) የአፍሪካ ኅብረት ኤጀንሲን መቀላቀል የሚያስችላትን ስምምነት ተፈራርማለች። በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሬታ...

3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሶስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ በካይሮ ተጀምሯል። በድርድሩ ላይ ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የሕግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ...

“የሀገሪቱን ቁልፍ የኢንፎርሜሽን መሰረተ-ልማት ደኅንነትን በማረጋገጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የማስጠበቅ ሥራዎችን እየሠራን ነው” የኢንፎርሜሽን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራት ብሔራዊ ጥቅማቸውንና ሉዓላዊነታቸውን መጠበቅ እንዲችሉ የዜጎችን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ሕሊና ማጎልበት እንደሚገባቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሩ ይህን ያሉት 4ኛው የሳይበር ደኅንነት...

“በሀገራችን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን በቤተክርስቲያንም እንከን የለሽ አንድነት እንዲረጋገጥ በብርቱ መሥራት ይኖርብናል” የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሥ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱሥ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሥ ዘአክሱም...