በአዲስ የተሻሻለ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ የሕግ መድብል ጸደቀ!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሥነ ሥርዓት ሕግ የሚተካ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 ኾኖ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል።
ባለፉት...
የነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ ተደረገ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ የዋጋ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በዓለም አቀፍ ወቅታዊ ሁኔታዎች ምክንያት የተከሰተው የነዳጅ አቅርቦትና የዋጋ...
“ዜግነት ሊቀየር ይችላል፤ እናት ግን አትቀየርም” ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ለውጡን 8ኛ ዓመት በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኀላፊው ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ሀገራዊ ጥቅሞች፣ ዲፕሎማሲ እና በሌሎችንም ጉዳዮች...
የተፈጥሮ ጸጋዎችን ለቱሪዝም እድገት መጠቀም ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ከአጋር አካላት ጋር በመኾን የዘርፉን ባለሙያዎች ለማብቃት የሚያስችል ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየሰጠ ነው።
ከቢሮው ጋር በጋራ የሚሠሩት የፌዴራል ተቋማት የሥራ ኀላፊዎችም...
“አስተማማኝ ሰላም እስኪሰፍን ድረስ የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት የተቀናጀ ርብርብ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት የሰላም ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብር እና ጥቅማችን ዘብ ናቸው ብለዋል።
ዛሬ "የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ቅንጅት ለሀገራዊ ሰላም እና...








