የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምስረታ የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ምስረታ የማጠቃለያ መርሃ-ግብር በሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሃ-ግብሩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች ፣ ከንቲባዎችና ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ልማት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመኾን የልማት ሥራዎችን ለመገምገም እና የበጋ ስንዴ ምርት ሥራን ለማስጀመር አፋር ክልል ተገኝተዋል::
በዱብቲ ወረዳ ኅብረተሰቡ በ8ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የበጋ ስንዴ...
የኢትዮጵያዊው ጀግና ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ሐውልት የሀድያ ሌላው ድምቀት
አዲስ አበባ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ጠላት በገጠማት ጊዜ ሁሉ በሰማይ እየከነፉ ሲደርሱላት የነበሩት የጀግናው ኾሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ሐውልት በሀድያ በክብር ቆሟል። የሞት አይፈሬው ሐውልት ወደ ከተማው የሚገቡ እንግዶችን ዓይን እየሳበ ነገ ለሚደረገው...
ሀዲያ ነፈራ ደምቋል።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ምስረታ በነገው ዕለት በይፋ ይካሄዳል። የሀድያ ማኅበረሰብ ልዩ ልዩ በዓላት ማክበሪያ የኾነው ቦታ "ሀዲያ ነፈራ" ለነገው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ መርሀ ግብር ደምቆ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 25ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመለከተ።
የምክር ቤቱ 25ኛ መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎች፡-
1. ምክር...








