ለክብራቸው መታሰቢያ፣ ለታሪካቸው መዘከሪያ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይውላል፤ ከዘመን ዘመን ይሸጋገራል፤ በትውልድ ልብ ላይ ይጻፋል፤ በታሪክ ብራና ላይ ይደምቃል፤ በረቀቀ ቀለም ይቀለማል፡፡ አበው ስምን ሲገልጹት “ወድቆ የማይሰበር፣ ሞቶ የማይቀበር፣ አባቴ የሰጠኝ...
“በቃል ኪዳን የተሰጠች፤ በነጻነት የኖረች”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቃል ኪዳን ተሰጠች፣ ለምልክት ተቀመጠች፣ በነጻነት ኖረች፣ በክብር ትውለበለባለች፣ በልጆቿ ፍቅር ከፍ ትላለች፣ በልጆቿ ደምና አጥንት ትጸናለች፣ በጠላቶቿ ፊት ትከበራለች፣ ለተጨነቁ ሁሉ ተስፋና ምልክት ትኾናለች፤ በጨለማ ውስጥ ላሉ በብርሃን...
“ታሪክ የማያቋርጥ ክስተት እስከኾነ ድረስ የግጭት መንስዔ ሊኾን አይገባም” አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ታሪክን ለመጻፍ ሥነ-ጽሁፍ መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያ የቀደመ ጥንታዊ ታሪክ ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ናት። ታሪክ ጠገቧ ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል እና የሥነ-ጽሑፍ እርሾ ባለቤት ብትኾንም...
የሲቢኢ ኑር ከወለደ ነጻ የባንክ አገልግሎት ራሱን የቻለ የመንግሥት ባንክ እንዲኾን የባንኩ የሼሪዓ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ የተሟላ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ሥራ የጀመረበትን 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል እያከበረ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ የሲቢኢ ኑር ከወለደ ነጻ የባንክ አገልግሎት ተጨማሪ...
በሦስት ወራት ከዳያስፖራው ከ745 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ተሰብስቧል” የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሦስት ወራት ከዳያስፖራው ከ745ሺ ዶላር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ እንደገለጸው በበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት በሬሚታንስና በኢንቨስትመንት የተገኘውን ሀብት ሳይጨምር ከ745 ሺህ...








