በመላው አፍሪካ ለሳይንስ ሥነ ምሕዳር መስፋፋት እና አቅም ግንባታ አዲስ መለኪያ የፈጠረው የምርምር ተቋም።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አርማወር ሐንሰን የምርምር ተቋም ውስጥ የተገነባው አዲሱ ዘመናዊ የምርምር ሕንፃ እና ፋይዳዎቹ
👉 ዘመናዊ ላቦራቶሪዎች
👉 የላቁ የጄኖሚክስ (genomics) እና የባዮኢንፎርማቲክስ (bioinformatics) መሠረተ ልማቶች፣
👉 የባዮኢኩዊቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን አካቷል።
ተቋሙ ለሥልጠና እና ለምርምር የተመደቡ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦
የከተማችንን እድሳት ለማፋጠን እና የዜጎቻችንን ክብር ለመመለስ የገባነውን ቃል አንዱ ማረጋገጫ የሆነውን የአዲስ ስፖርት ፓርክን በይፋ መርቀን ከፍተናል።
በ5.7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ይህ ፕሮጀክት፤ በኦሎምፒክ መድረክ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኙ 15 አትሌቶችን የሚዘክሩ የክብር...
“የኢኮኖሚ ልማት ያለ ሰብአዊ ልማት ምልዑ ሊኾን አይችልም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአዲስ ስፖርት ፓርክ የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ ልማት የሚያሳይ ነው ብለዋል።
የኢኮኖሚ ልማት ያለ ሰብአዊ ልማት ምልዑ ሊኾን አይችልም። የስፖርት መሰረተ...
በግብርናው ዘርፍ ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የክልል መሪዎች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዳአ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው።
የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ጌቱ ገመቹ መንግሥት...
የሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት አዲስ የበጀት ክለሳን አጸደቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀረሪ ክልል አሥተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የ2018 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም መነሻ በማድረግ የቀረበለትን የበጀት ክለሳ አጽድቋል።
ሥራ አሥፈጻሚው በክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ...








