“47 በመቶ የነበረው የፋብሪካዎች ድምር የማምረት አቅም ወደ 55 በመቶ አድጓል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ተጨማሪ ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው። በኢንዱስትሪው ዘርፍ በጥቅሉ 6 ነጥብ 9 በመቶ እድገት መመዝገቡን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

“የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር እዳ እየቀነሰ 14 ነጥብ 8 በመቶ ደርሷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ እዳዋን ለመቀነስ እየሠራች መኾኗን ገልጸዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት እዳን ለመቀነስ ሰፋፊ ሥራዎች...

“ልጆቻችን በሕይወት ፈተና ከሚወድቁ በአንድ ዘመን ፈተና ቢወድቁ ይሻላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካተኮሩባቸው ጉዳዮች መካከል አንደኛው የትምህርት ሥርዓቱ ጉዳይ ነው፡፡ የትምህርት ሥርዓቱ ዘርፈ...

“ሠራዊቱ በትጥቅ ብቃት ብቻ ሳይኾን በሀገር ፍቅር ጭምር የተገነባ ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም ሕብረ ብሔራዊ ሠራዊት መገንባቱን ገልጸዋል፡፡ የተገነባው ሠራዊት በትጥቅ ብቃት ብቻ ሳይኾን ሀገሩን የሚወድ...

“ብዙኀን መገናኛ ተቋማት በሕዝቦች መካከል አንድነትን ለመትከልና ሥር እንዲሰድ ለማድረግ የማይተካ ሚና አላቸው” አፈ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓልን በማስመልከት የመገናኛ ብዙኃን የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዓላማው ልምድ፣ ተሞክሮ እና...