የሸበሌ ወንዝ ላይ የተሠራው ፕሮጀክቱ ከ6 ሺህ በላይ ሕዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል ተባለ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የሚከበርባት የጅግጅጋ ከተማ በጋዜጠኞች እየተጎበኘች ነው፡፡
“ብዝኃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት በሱማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የሚከበረውን 18ኛው የብሔረሰቦች ቀን አሥመልክቶ የጋዜጠኞች ቡድን ወደ...
“የደቡብ ሱዳን ሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲኾን ኢትዮጵያ ገንቢ ሚና ትጫወታለች” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተመድ የደቡብ ሱዳን ልዩ ተወካይና በተመድ የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ሀላፊ ኒኮላስ ሮላንድ ሌይቦርን ሃይሶም ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ውይይት አካሄደዋል።...
የአገልሎት ተደራሽነትን ለማዘመን እየሠራ መኾኑን
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአገልሎት ተደራሽነትን ለማዘመን ዘርፉ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሁሉ በትብብር እየሠራ እንደሚገኝ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገልጿል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከፓስፖርት...
የአኩሪ አተርን ምርት እና ጥራት በማሻሻል ተገቢውን የገበያ ትስስር መፍጠር እንደሚገባ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገር ውስጥ ፍጆታ እና ለውጭ ሀገር ገበያ ቀርቦ ለውጥ ማምጣት የሚችለውን የአኩሪ አተርን ሰብል ምርት እና ጥራት በማሻሻል ተገቢውን የገበያ ትስስር መፍጠር እንደሚገባ ተገልጿል።
የአኩሪ አተርን ምርት እና...
የፖለቲካ ወንጀሎች የሀገር ስጋት እየሆኑ መምጣታቸው ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ኅዳር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ማስተግበሪያ ሰነድ ላይ የሚመለከታቸው አካላት ወይይት እያደረጉ ነው።
በውይቱ ላይ የተገኙት የፍትሕ ሚኒስትር፣ የመንግሥት ሕግና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዓለምአንተ አግደው፤...








