“ባሕር ዳር በጥሩ የልማት መስመር ላይ ናት” ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ኢትዮጵያ ተሰባስበው ለ3ኛ ዙር በባሕር ዳር የሚሠለጥኑ የመንግሥት አመራሮች የባሕር ዳር ከተማን የኢንቨስትመንትና የልማት ሥራዎች ጎብኝተዋል። ከኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ የመጡት አባስ አሕመድ የባሕር ዳር ቆይታችን የሚመችና ትምህርት...

“የዘመኑ ራስ ምታት፤ የኑሮ ውድነት”

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ሳይነሳ የዋለበት ቀን የለም፡፡ ታላላቆቹ ያነሱታል፤ ታናናሾቹም ያወሱታል፤  እናት የልጆቿን ዓይን ለማየት እስከመሳቀቅ ደርሳለች፤ ምግብ ስጡኝ የሚሉት ልጆቿን ለማጉረስ፣ በረደኝ አልብሱኝ የሚሏትን ለማልበስ ተሳቃለች፡፡ የኑሮ...

“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሀገር ገጽታን ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” አምባሳደር መሥፍን ቸርነት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተጀመረ ሃያ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረው ታላቁ ሩጫ ነገ ይካሄዳል። ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እና ከአስር ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ተብሎም ይጠበቃል። የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ...

“ኢትዮጵያውያን ተከባብረን እና ተዋደን ስንኖር ሰላም እና ልማት ይመጣል” የጎዴ እና ቀብሪ ደሃር...

ጅግጅጋ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በሶማሌ ክልል ይከበራል። ለበዓሉ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ለመቃኘት ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኀን ተቋማት የተውጣጣ የጋዜጠኞች ቡድን በክልሉ ጉብኝት እያደረገ ነው። የጋዜጠኞች ቡድን በክልሉ ቀደምት እና...

ደካማ የሥራ ባሕል ችግር በሥራ እድል ፈጠራው ላይ ማነቆ እንደኾነበት የሥራና ክሕሎት ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከግለሰብ እስከ ማኅበረሰብ ስር የሰደደው ደካማ የሥራ ባሕል ችግር በሥራ እድል ፈጠራው ላይ ማነቆ እንደሆነበት የሥራና ክሕሎት ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስቴሩ ይሄንን ችግር ለመቅረፍ ከግንዛቤ ፈጠራ ጀምሮ የተለያዩ ተግባራትን...