በአፍሪካ ብቸኛው ባለጥቁር ጋማ አንበሳ መገኛ ፓርክ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል "አረንጓዴ መቀነት" እየተባሉ ከሚጠሩ ፓርኮች እና ጥብቅ ደኖች ውስጥ ቀዳሚው ነው። 2 ሺህ 666 ስኩየር ኪሎ ሜትር ወይም 266 ሺህ 570...

ኢትዮጵያን በሰው ሠራሽ አስተውሎት ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርጋትን ተቋም እውን መላድረግ እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አርተፊሻል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ዘርፍ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም የሚያደርጋትን ተቋም እውን ለማድረግ እየተሠራ ነው ሲል የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። የኢትዮጵያ አርተፊሻል ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ሦስት ዓመታትን አስቆጥሯል።...

“ስለ ጎንደር ሰላም የሰማነው እና ተገኝተን ያረጋገጥነው ፈጽሞ አይገናኝም” ሠልጣኝ የመንግሥት አመራሮች

ጎንደር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ 3ኛውን ዙር ሀገር አቀፍ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የመንግሥት አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ የኢንቨስትመንት እና የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። አመራሮቹ በጎንደር ብቅል ፋብሪካ በነበራቸው ጉብኝት እንዲህ ያሉ የልማት ሥራዎች...

የበረሃዋ ገነት የኢትዮጵያን ልጆች ተቀብላ ለማስተናገድ ተሰናድታለች።

ጅግጅጋ: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ "ብዝኀነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልእክት ይከበራል። የበረሃዋ ገነት ጅግጅጋ ከተማም ለበዓሉ ወደዚያው የሚያቀኑትን የኢትዮጵያዊ ልጆች ሁሉ ተቀብላ ለማስተናገድ...

“የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን በሕጋዊ መንገድ ለመፍታት እየተሠራ ነው” አቶ መለሰ ዓለሙ

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና በተለያዩ ከተሞች እየተሰጠ ይገኛል። ሥልጠናው በባሕር ዳር ከተማም እየተሰጠ ነው። በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ መለሰ ዓለሙ ከተለያዩ...