“በፍርድ ቤቶች ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን ሊቀርፍ የሚችል የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ነው” ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተገልጋዮች በፍርድ ቤቶች ላይ የሚያነሷቸውን ቅሬታዎች ለመቅረፍ፣ የዳኝነት አገልግሎት ተጠያቂነት ለማስፈን እና የዳኝነት አካል ሥልጣንን የሚሸረሽሩ ሕጎችን ለመከለስ የሚያስችል የሕግ ማሻሻያዎችን ለማድረግ መዘጋጀቱን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገልጿል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ...

የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የክሊንከር ሲሚንቶ ማምረቻ የመጨረሻ ፍሎር የመገጣጠሚያ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የክሊንከር ሲሚንቶ ማምረቻ የመጨረሻ ፍሎር የመገጣጠሚያ እና የሮተሪ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። የኢስት አፍሪካን ሆልዲንግስ ግሩፕ ቦርድ ሊቀመንበር ብዙአየሁ ታደለ (ዶ.ር) በወቅቱ እንደተናገሩት የለሚ ናሽናል...

“ተቋሙ ጭነት የማጓጓዝ አቅሙን ወደ ሁለት ሚሊዮን ቶን ከፍ አድርጓል” የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዲ ዘነበ (ዶ.ር) በሩብ ዓመቱ 63 ሺህ 81 መንገደኞችን ማስተናገዱን ገልጸዋል። 587 ሺህ ቶን የገቢና ወጪ ጭነት በማጓጓዝ 998 ነጥብ 13...

“አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያነሷቸዉን የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት እንሠራለን” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የከተማ ልማት ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ኅላፊ አሕመዲን ሙሐመድ(ዶ.ር) በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ወደ ምርት የገቡ ኢንዱስትሪዎችን እና ግንባታቸዉ እየተፋጠነ የሚገኙ...

“አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስንል ትኩረታችን ቴክኖሎጂው የሚያከናውነው ተግባር ላይ ነው” የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሰለሞን ካሳ

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሶፍትዌር መሐንዲሶች እንደሚገልጹት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኮምፒዩተሮች እና ማሽኖች እንደ ሰው ልጅ እንዲያመዛዝኑ፣ ነገሮችን እንዲገነዘቡ፣ ማንኛውንም ነገር እንዲማሩ፣ እንዲያቅዱ እና ፈጠራዎችን እንዲከውኑ በማድረግ የሚሰጣቸውን ተልዕኮ እንዲያሳኩ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው። በአፍሪካ...