“የሁሉም በሁሉም የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት የአንድ ወገን ብቻ አድርጎ ማየት ሀገርን እንደመካድ ይቆጠራል”...
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊቱን እንደ ዓይኑ ብሌን ሌት ተቀን ነቅቶ ከሚጠብቀው ከአብራኩ ከወጣበት ሕዝብ ለመነጠል የሚደረገው ግብግብ በምንም መለኪያ ተቀባይነት አይኖረውም ብሏል የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ።
የቢሮው ሙሉ መልእክት ቀጥሎ...
“ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ግንኙነታቸውን በሚያድሱበት ኹኔታ ላይ ምክክር እያካሔዱ ነው። ውይይቱን የመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን "ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ያላትን ግንኙነት...
የአየር ኀይል የደረሰበትን ደረጃ ለማሳየት ያለመ የአየር ኀይል ቀን እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኀይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የመከላከያ ሠራዊት የተመሰረተው የካቲት 7/1887 ነበር። ይህም የመከላከያ ሠራዊት የተመሰረተበት ቀን ኾኖ ይከበራል። ከዚህ በፊት በተለያየ ጊዜ...
“በበዓሉ ልዩነት ሳይኾን ኅብረ ብሔራዊነት እንዳለ የሚታይበት ቀን ነው” የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር
ጅግጅጋ: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሱማሌ ክልል እየተከበረ በሚገኘው የብሔር ብሔረሰቦችን ቀን ላይ የተገኙት የሱማሌ ክልል የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሀሰን ቃሲም (ዶ.ር) በዓሉ ኢትዮጵያዊያን የራሳቸውን ቱባ ባሕል በአንድ ላይ አቅርበው የሚያስተዋውቁበት ነው ብለዋል።...
18ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ ዛሬ ህዳር 26/2016 ዓ.ም የብዝኃነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች በደማቅ ኹኔታ እንደሚከበር በኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ተረፈ በዳዳ አስታውቀዋል::
የበዓሉ...








